የወጣቶች አገልግሎት ዘርፍ

young men image

 ወደ ወጣቶች  አገልግሎት ዘርፍ እንኳን ደህና መጡ!

“ የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፤ “(መጽሐፈ መክብብ12:1)

የወጣቶች የአገልግሎት ዘርፍ ቤተክርስቲያን ካሏት የአገልግሎት ዘርፎች መካከል አንዱ ሲሆን : የአገልግሎቱ ዘርፋ በዋነኛነት ወጣቶችን ማዕከል ያደረገ የተቀናጀና ወጣቾችን ሊያቀራርብ በሚያስችል መልክ የሚሰራ ሲሆን ወቅታዊ የሆኑና ለወጣቶች ጠቅሚ የሆኑ ትምህቶችን ይሰጣል:: መፀሐፍ ቅዱሰን መሰረት ያደረገና በወጣትነትና ተዛማች ጉዳዮች ላይ የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበት ፕሮግራሞችን ያዘጋጃል:: ወጣቶች በዚህ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ተሳታፎ እንዲያደርጉና ያላቸውን እውቀት በአገልሎቱ ውስጥ ማውጣትና መጠቀም የሚችሉበትን እድል ያመቻቻል::

Advertentie