የወንድሞች አገልገሎት ዘርፍ

men images

ወደ ወንድሞች አገልግሎት እንኳን ደህና መጡ!

‹ንቁ፥ በሃይማኖት ቁሙ፥ ጎልምሱ ጠንክሩ።› (1ኛ ቆሮ 16፤13)

ወንድሞች እንደ ታማኝ የክርስቶስ ባሪያ ወንጌሉን ለማድረስ የእነርሱ መንፈሳዊ ሚና በቤት፤ በቤተክርስቲያን እና በማህበረሰብ ውስጥ ምን እንደሆነ መጠቆም ነው። በተጨማሪም የእምነት አቋም ልዩነት፤ የቀለም እና የዘር ልዩነትን በማፍረሰ አንድ የክርስቶስ አካል መገንባት የአገልግሎታችን አላማ ነው።

አገልግሎታችን የሚያካትታቸው

  • እግዚአብሔርን ማክበር
  • እግዚአብሔር ለወንድሞች በቤት፤ በቤተክርስቲያን እና በማህበረሰብ ውስጥ የሰጠው የሃላፊነት ሚና ማሳየት
  • የክርስቶስ አገልጋይ እንዲሆኑ ማሰልጠንና
  • ወንጌል ሰባኪዎች ማድረግ
Advertentie