ወደ እህቶች አገልግሎት ዘርፍ እንኳን ደህና መጡ!
”…እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች።“(ምሳሌ 31፤30)
በየትኛም ስፍራ መተማመን በጠፋበት በዚህ ዘመን በሁሉም የእድሜ ክልል የሚገኙ እህቶች ክርስቶስን ማእከላዊ ያደረገ ግንኙነት ከወዳጆቻቸው ጋር እንዴት እንዲመሰርቱ የሚያግዝ የአገልግሎት ዘርፍ ነው።
አገልግሎታችን የሚያካትታቸው የእህቶች ሚና
- በትዳር እና በቤተሰብ ውስጥ
- በወንጌል አገልግሎት
- በቤተክርስቲያን እና በቤት ውስጥ
- በማህበራዊ ኑሮ