ወደ ሕጻናት አገልግሎት ዘርፍ እንኳን ደህና መጡ!
‹ ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።› ምሳ 22፤6
ቤተክርስቲያን ከወላጆች ጋር በመተባበር መልካም ተጽእኖ መፍጠር የሚችል፣ ስልጡንና በመንፈስ የጎለመሰ የክርስቶሰ አካል መገንባት ነው።
አገልግሎታችን የሚያካትታቸው
- የልጆች መጸሃፍ ቅዱስ ጥናት
- ልጆችን በመልካም ስነምግባር የሚያንጽ ቡድን መፍጠር
- አዝናኝ በሆኑ ፕሮግራሞች መንፈዊ ህይወታቸውን ማሳድግ